ልጄ ሆይ አድምጠኝ፤ ምክሬንም አትናቅ፤ ኋላ ነገሬን ታገኘዋለህ፤ ምንም እንዳታጣ በምትሠራው ሥራ ሁሉ ደካማ አትሁን።
የሰውን መተዳደሪያ መንጠቅ ያው መግደል ነው፤