ትበላ ዘንድ ግድ ቢሉህ ቀድመሃቸው ተነሥ፤ ከመብላትም ዕረፍ።
ቁራሽ እንጀራ የችግረኞች ሕይወት ነው፤ ከአፋቸው ላይ እርሷኑ መንጠቅ ነፍስ ማጥፋት ነው።