የሚጠራጠሩትን ማሰብ በእንጉልቻ እንቅልፍን ያስረሳል፤ ከባድ ሕማምም ያተጋል፥ እንቅልፍንም ያሳጣል።
ሕልሞችን ማመን ጥላን እንደ መጨበጥና ነፋስን እንደማባረር ነው።