በብዙዎች መካከልም ብትቀመጥ እጅህን አስቀድመህ አትስደድ።
ፍትሕን በማጓደል የተገኘውን ስጦታ፥ በመሥዋዕትነት ማቅረብ ማላገጥ ነው። የክፉ ሰው ስጦታዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም።