አቤቱ ያለአንተ ሌላ ፈጣሪ የለምና፥ እኛ እንዳወቅንህ እነርሱም ይወቁህ።
የሞኝ ስሜት እንደ ጋሪ እግር ነው፤ አስተሳሰቡም እንደ ቅትር ይሽከረከራል።