የያዕቆብን ልጆች ሁሉ ሰብስባቸው።
ሸክላ ሠሪው ጭቃውን በፈለገው መልክ እንደሚቀርጸው ሁሉ፥ በፈጣሪያቸው እጅ ያሉት ሰዎችም እንዲሁ በፍርዱ መሠረት የሚገባቸውን ያገኛሉ።