ያለ እኛ ሌላ ሰው የለም የሚሉ የጠላቶችን አለቆች ራስ ስበር።
አንዳንዶቹን ባርኳቸዋል፥ ቀድሷቸዋል፤ ወደ እርሱም አቅርቧቸዋል። ሌሎቹን ደግሞ ረግሟቸዋል፥ አዋርዷቸዋል፤ ከሥልናቸው ነቅሎ ጥሏቸዋል።