በቍጣና በእሳት ቅሠፋቸው፤ ከእነርሱም ያመለጡትን አጥፋቸው፤ በወገኖችህም ላይ ክፉ ያደረጉ ሰዎችን ሞት ያግኛቸው።
እግዚአብሔር በታላቅ ጥበቡ የተለያዩ አድርጓቸዋል፤ አኗኗራቸውም ለየግል ነው።