ድንቅ ሥራህን ይነግሩ ዘንድ የባሮችህን መሐላ አስብ፤ የሚጠፉባትንም ቀን ፈጥነህ አድርጋት።
የሰው ልጆች የተገኙት ከምድር ነው። አዳምም የተፈጠረው ከአፈር ነው።