ስለ ሰዎችም ሁሉ እንደ ሥራቸውና እንደ አካሄዳቸው ፍዳውን ይከፍላቸዋል። የወገኖቹን በቀል ይመልሳልና፥ በቸርነቱም ደስ ያሰኛቸዋልና።