እግዚአብሔር የእውነት ዳኛ ነውና፥ ፊትን አይቶም አያዳላምና የዐመፃ መሥዋዕትን የሚቀበል አይምሰልህ።
ሕጉን የሚከተል ሁሉ በእርሱ ይበለጽጋል፤ ለግብዞች ግን መሰናክል ነው።