እንደ ክብሩ ብዛት መጠን ለእግዚአብሔር መባእህን አግባ፤ በእጅህ ከአገኘኸውም በመልካም ዐይን አግባለት።
ራስህን አዝናና፤ ያሻህንም አድርግ፤ ግትር በመሆን ግን በኃጢአት አትውደቅ።