ሕጉን የሚጠብቅ ሰው መባ ያገባል።
የክብር እንግዳ አድርገውሃልን? ብዙም አትኩራራ፥ ባሕርይህ ከሌሎች ተጋባዦች አይለይ፥ የሚፈልጉትን ሁሉ እንዳገኙ አረጋግጠህ ተቀመጥ።