ባልን ከሚስቱ የሚያፋታ ሰው፥ ባልንጀራውን እንደሚገድል ሰው ነው።
እሳት የብረት ጥንካሬ መፈተኛ እንደ ሆነው ሁሉ፥ የጉረኞችም ልበ-ደንዳናት መለኪያው የወይን ጠጅ ነው።