የኀጢአተኞችም መባእ ተቀባይነት የለውም።
ልጄ ሆይ አትናቀኝ፥ እኔን አድምጠኝ፤ የቃሌንም ምንነት እያደር ትረዳለህ፤ በምታደርገው ሁሉ እርጋታ ይኑርህ፤ ሕመምም ጨርሶ አይነካህም።