ሰውነትህን ያገናታል፤ ዓይኖችህንም ያበራቸዋል፤ ይፈውሳል፤ ደኅንነትንም ይሰጣል፤ በረከትንም ያጠግባል።
የተመጠነ ምግብ ጥሩ እንቅልፍ ይሰጣል፤ ንቁና ደስተኛም ያደርጋል፤ የአጋቦስ ትርፉ እንቅልፍ ማጣት፥ የሆድ ሕመምና የምግብ አለመፈጨት ነው።