እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰውን የሚያስፈራው የለም፤ እርሱ አለኝታው ነውና አይደነግጥም።
በሥርዓት እንዳደገ ሰው የቀረበልህን ተመገብ፤ ምግቡን አትጐስጐስ፤ መጠላት ታተርፋለህና።