አገልጋዮችህንም እንዲሠሩ አድርጋቸው፤ ዕረፍትንም ታገኛለህ፤ ብታቦዝናቸው ግን ይከራከሩህ ዘንድ፥ ከአንተም ነጻ ይወጡ ዘንድ ይወድዳሉ።