ልጁን ያስተማረ ሰው ጠላቱን ያስቀናል፥ በወዳጆቹም ዘንድ በእርሱ ደስ ይለዋል።
ልጁን የሚያስተምር ጠላቱ ይቀናበታል፤ በወዳጆቹም መካከል በልጁ ይኮራል።