የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 30:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ቅና​ትና ቍጣ የሕ​ይ​ወት ዘመ​ንን ያሳ​ን​ሳሉ፤ ኀዘ​ንም ጊዜው ሳይ​ደ​ርስ ያስ​ረ​ጃል።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ቅናትና ቁጣ ዕድሜን ያሳጥራል፤ ጭንቀትም ያለ ዕድሜ ያስረጃል።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 30:24
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች