የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 30:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ኀዘ​ንን ከአ​ንተ ታር​ቃት ዘንድ ልብ​ህን አጽ​ና​ናት፤ ሰው​ነ​ት​ህ​ንም አረ​ጋ​ጋት፤ ኀዘን ብዙ ሰዎ​ችን አጥ​ፍ​ታ​ቸ​ዋ​ለ​ችና፤ ኀዘ​ንም የም​ት​ጠ​ቅ​መው የለ​ምና።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ነፍስህን አስደስት፥ ልብህን አጽናና፥ ኀዘንን ከፊትህ አባርር፥ በእርሱ ምክንያት የብዙዎች ሕይወት ተበላሽቷል፤ ማንንም አይጠቅምምና።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 30:23
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች