ለጣዖታት መሠዋት ምን ይጠቅማል? እነርሱ አይበሉምና፥ እነርሱም አይጠጡምና፥ እነርሱም አያሸትቱምና፥ እግዚአብሔር የቀሠፈውም ሰው እንደዚሁ ነው።
መብላትም ሆነ መጠጣት ለማይችል ጣዖት መሥዋዕት ማቅረብ ከቶ ምን ይጠቅማል? እግዚአብሔርም በደዌ የቀሰፈው ሰው እንዲሁ ነው።