ሰውነቱ ከታመመና ሆዱ ከታሰረ ባለጸጋ፥ ሰውነቱ ጤነኛ የሆነና ሆዱ የተከፈተ ድሃ ይሻላል።
ጤነኛና ብርቱ ሆኖ መደኸየት፥ ሃብታም ሆኖ ከመሰቃየት ይሻላል።