በአደገ ጊዜ እንዳያምፅብህ በልጅነቱ ጊዜ ጎኑን ግረፈው።
በወጣትነቱ እንዲታዘዝህ ቅጣው፤ በልጅነቱ ጐን ጐኑን ሸንቁጠው። ካልተቀጣ ግን ግትርና ስድ ሆኖ ያድጋል፤ በጣምም ያሳዝንሃል።