ችግረኛ ነውና በሕግ እንደ ታዘዘው ድኃዉን በምጽዋት ተቀበለው፤ ባዶውንም አትመልሰው።
ትእዛዙን በማክበር ችግረኞችን እርዳ፤ በመከራም ጊዜ ባዶ እጃቸውን አትሸኛቸው።