የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 29:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ገን​ዘ​ባ​ቸ​ውን እን​ዳ​ያ​ጡና እን​ዳ​ይ​ጣሉ በመ​ፍ​ራ​ትና ጠብን ባለ​መ​ው​ደድ ገን​ዘ​ባ​ቸ​ውን የማ​ያ​በ​ድሩ ሰዎች ብዙ ናቸው።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ብዙዎች ለማበደር አይፈቅዱም፤ ከልብ ክፋት የመነጨ አይደለም፤ ገንዘባቸውን ላለማስነጠቅ ሲሉ እንጂ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 29:7
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች