የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 29:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እኩ​ሌ​ታ​ውን ቢከ​ፍ​ልህ በጭ​ንቅ ነው፤ ዳግ​መ​ኛም ያንኑ በም​ድር ላይ ወድቆ ያገ​ኘ​ኸው ይመ​ስ​ል​ሃል፤ ይህስ ካል​ሆነ ገን​ዘ​ብ​ህን ሁሉ ታጣ​ለህ፤ ዳግ​መ​ኛም ጠላት ይሆ​ን​ሃል፤ ርግ​ማ​ን​ንና ስድ​ብን ይከ​ፍ​ል​ሃል፤ ከሚ​ያ​ከ​ብ​ር​ህም ይልቅ ያዋ​ር​ድ​ሃል።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እንዲከፍል ቢገደድ እንኳ አበዳሪው ግማሹን ብቻ ቢያገኝ ነው፤ ያንንም እንደ ትልቅ ዕድል ይቆጥረዋል። ካልሆነ ግን ገንዘቡን ተነጥቆ በራሱም ላይ ጠላትን ያፈራል። ወሮታውም፥ እርግማንና ውርደት በክብርም ፈንታ ስድብ ይሆናል።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 29:6
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች