ቃልህን ጠብቅ፤ ከእርሱም ጋራ ተማመን፤ በጊዜውም የሚያስፈልግህን ነገር ታገኛለህ።
ቃልህን አክብር፤ ለእርሱ ታማኝ ሁን፤ ሁልጊዜም የሚያስፈልግህን ታገኛለህ።