እንደዚሁ ሁሉ ባለ ጸጋ እርሱ ይበድላል፥ እርሱም ይቈጣል፤ ድሃ ግን እርሱ ይገፋል፥ እርሱም ይለማመጣል።
ሀብታም በድሎ ይቆጣል፤ ድኃ ተበድሎ ይቅርታ ይለምናል።