እግዚአብሔር ኀጢአተኞች ሰዎችን ይጠላቸዋልና፤ ክፉ ሰዎችንም ይበቀላቸዋልና።
ልዑል እግዚአብሔር ኃጢአተኞችን ይጠላል፤ ለክፉዎች የሚገባቸውን ቅጣት ይሰጣቸዋል።