የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 12:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ብት​ቸ​ገ​ርም ከሁሉ አስ​ቀ​ድሞ በፊ​ትህ ታገ​ኘ​ዋ​ለህ፤ እን​ደ​ሚ​ረ​ዳ​ህም ከጫ​ማህ በታች ራሱን ዝቅ ያደ​ር​ጋል።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መከራ ቢወድቅብህ ከፊትህ ቀድሞ ይገኛል፤ የሚረዳህም መስሎ ያደናቅፍሃል።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 12:17
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች