ፈጽመው የተዋረዱ መኳንንት ብዙ ናቸው፤ በሌሎችም እጅ የወደቁ መኳንንት ብዙ ናቸው።
ብዙ ባለ ሥልጣኖች በፍጹም ተዋርደዋል፤ ዝነኞች የነበሩ ሰዎች በሌሎች እግር ሥር ወድቀዋል።