በልብስህ ጌጥ አትታበይ። በከበርህበትም ወራት ራስህን አታኵራ። የእግዚአብሔር ሥራው ልዩ፥ ጥበቡም ከሰው የተሰወረ ነውና።
ሰዎች ሲያከብሩህ አትኩራ፤ የእግዚአብሔር ሥራዎች ድንቅ ነገር ግን ለሰዎች ድብቅ ናቸው።