ቆቅ በወጥመድ ይያዛል፥ የትዕቢተኛ ሰውም ልቡ እንደዚሁ ነው፤ መከራውንም እንደ ጕበኛ ይመለከታታል።
የትዕቢተኛ ልብ በጐጆዋ ውስጥ በወጥመድ እንደ ተያዘች ቆቅ ነው፤ እንደ ሰላይ ውድቀትህን ይጠባበቃል።