የእግዚአብሔር በረከት ለጻድቃን ዋጋቸው ናት፥ የጻድቅም በረከቱ ትበዛለች።
የጻድቅ ሰው ዋጋው የእግዚአብሔር ቡራኬ ነው፤ እግዚአብሔር ባንድ ጊዜ ቡራኬውን እንዲያብብ ያደርገዋል።