እየነፈገ በንፍገቱ ብዛት የሚከብር ሰው አለ። በእርስዋም ደስታውን ይፈጽምባታል።
ሌሎች በንፍገት ሀብት ያከማቻሉ፤ ታዲያ ዋጋቸው ምን እንደሆነ እነሆ ተመልከቱ፤