የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 10:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ታላ​ላ​ቆ​ችና አለ​ቆች፥ መኳ​ን​ን​ቱም ይከ​ብ​ራሉ፤ ከእ​ነ​ር​ሱም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን የሚ​ፈራ ሰውን የሚ​በ​ል​ጠው የለም።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ባለጸጎች፥ ዳኞች፥ ገዢዎች ሁሉ ክብር ይገባቸዋል፤ እግዚአብሔርን ከሚፈራ የበለጠ ታላቅ ሰው ግን የለም።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 10:24
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች