የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 10:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ያለ​ቆ​ችን ዙፋን ያፈ​ር​ሳል፤ በእ​ነ​ር​ሱም ፋንታ የዋ​ሃ​ንን ይሾ​ማል።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እግዚአብሐር ኃያላንን፥ ልዑላንን ከዙፋናቸው ገርስሷል፤ በምትካቸውም ትሑታንን አስቀምጧል።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 10:14
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች