የትዕቢት መጀመሪያ ሰውን ከእግዚአብሔር ትለየዋለች፤ ልቡናውንም ከፈጣሪው ታርቀዋለች።
የትዕቢት መነሻው እግዚአብሔርን መክዳት፥ ልቦናንም ከፈጣሪ ማራቅ ነው።