ምሳሌ 4:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ለእግርህ ቀና መሄጃ ሥራ፥ መንገዶችህንም አቅና። አዲሱ መደበኛ ትርጒም የእግርህን ጐዳና አስተካክል፤ የጸናውን መንገድ ብቻ ያዝ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የእግርህን መንገድ አቅና፥ አካሄድህም ሁሉ ይጽና። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እግሮችህ በቀና መንገድ ላይ ይራመዱ። መንገድህም ሁሉ ይቃናልሃል። |
እግዚአብሔር ይጠብቀዋል፥ ሕያውም ያደርገዋል፥ በምድር ላይም ያስመሰግነዋል፥ በጠላቶቹ እጅ አሳልፎ አይሰጠውም።
በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዘላለም ክብሩ የጠራችሁ የጸጋ ሁሉ አምላክ ለጥቂት ጊዜ መከራን ከተቀበላችሁ በኋላ፥ ራሱ ፍጹማን ያደርጋችኋል፤ ያጸናችሁማል፤ ያበረታችሁማል።