የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




ዘኍል 31:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከበ​ጎ​ችም የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ግብር ስድ​ስት መቶ ሰባ አም​ስት ነበረ።

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ከእነዚህም በጎችና ፍየሎች ለእግዚአብሔር የተሰጠ ግብር ስድስት መቶ ሰባ ዐምስት ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከበጎችም የጌታ ግብር ስድስት መቶ ሰባ አምስት ነበረ።

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ከእነዚህም ስድስት መቶ ሰባ አምስቱ ለእግዚአብሔር መባ ሆነው የተሰጡ ነበሩ፤

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ከበጎችም የእግዚአብሔር ግብር ስድስት መቶ ሰባ አምስት ነበረ።

ምዕራፉን ተመልከት



ዘኍል 31:37
3 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

በዘ​መ​ቻም ለነ​በሩ ሰዎች ድርሻ የሆነ እኩ​ሌታ ከበግ ሦስት መቶ ሠላሳ ሰባት ሺህ አም​ስት መቶ በጎች ነበሩ፤


በሬ​ዎ​ችም ሠላሳ ስድ​ስት ሺህ ነበሩ፤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ግብር ሰባ ሁለት ነበረ።


አም​ላ​ክህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የባ​ረ​ከ​ህን ያህል እጅህ መስ​ጠት በም​ት​ች​ለው መጠን ለአ​ም​ላ​ክህ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የሰ​ባ​ቱን ሱባዔ በዓል ታደ​ር​ጋ​ለህ።