የሐራማና የገቢኣ ሰዎች ስድስት መቶ ሃያ አንድ።
የራማና የጌባዕ ሰዎች 621
የራማና የጌባዕ ሰዎች፥ ስድስት መቶ ሀያ አንድ።
የራማና የጌባ ሰዎች፥ ስድስት መቶ ሀያ አንድ።
የራማና የጋባዕ ልጆች ስድስት መቶ ሃያ አንድ።
የብንያምም ልጆች ከጌባ ጀምሮ በማኬማስ፥ በአያል፥ በቤቴልና በመንደሮችዋ፥
ከቤት ጌልጋልና ከጌባ፥ ከአዝማዊትም እርሻ መዘምራኑ በኢየሩሳሌም ዙርያ ለራሳቸው መንደሮች ሠርተዋልና።
የቂርያትይዓሪምና የቃፌር፥ የቤሮትም ሰዎች ሰባት መቶ አርባ ሦስት።
የማኬማስ ሰዎች መቶ ሃያ ሁለት።