የዓዴን ልጆች ስድስት መቶ አምሳ አምስት።
የዓዲን ዘሮች 655
የዓዲን ልጆች፥ ስድስት መቶ አምሳ አምስት።
የዓዲን ልጆች አራት መቶ አምሳ አራት።
ከዓዴን ልጆች የዮናታን ልጅ ዔቤድ፥ ከእርሱም ጋራ አምሳ ወንዶች።
የበጉዋይ ልጆች ሁለት ሺህ ስድሳ ሰባት።
የሕዝቅያስ ወገን የአጤር ልጆች ዘጠና ስምንት።