የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




ነህምያ 11:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም የተ​ቀ​መ​ጡት የፋ​ሬስ ልጆች ሁሉ አራት መቶ ስድሳ ስም​ንት ጽኑ​ዓን ነበሩ።

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

በኢየሩሳሌም የተቀመጡት የፋሬስ ዘሮች በጠቅላላ 468 ብርቱ ሰዎች ናቸው።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በኢየሩሳሌም የተቀመጡት የፋሬስ ልጆች ሁሉ አራት መቶ ስድሳ ስምንት ኃያላን ነበሩ።

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ከፋሬስ ዘሮች መካከል በጀግንነታቸው ታዋቂዎች የሆኑ 468 ሰዎች በኢየሩሳሌም ነዋሪዎች ሆኑ።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

በኢየሩሳሌም የተቀመጡት የፋሬስ ልጆች ሁሉ አራት መቶ ስድሳ ስምንት ጽኑዓን ነበሩ።

ምዕራፉን ተመልከት



ነህምያ 11:6
5 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

እን​ዲ​ህም ሆነ፤ እጁን በመ​ለሰ ጊዜ እነሆ፥ ወን​ድሙ ወጣ፤ እር​ስ​ዋም፥ “ለምን ጥሰህ ወጣህ? ስትል ስሙን ፋሬስ” ብላ ጠራ​ችው።


ከይ​ሁዳ ልጅ ከፋ​ሬስ ልጆች የባኔ ልጅ የአ​ምሪ ልጅ የዖ​ምሪ ልጅ የዓ​ሚ​ሁድ ልጅ ዑታይ ደግሞ ተቀ​መጠ።


የሴሎ ልጅ፥ የዘ​ካ​ር​ያስ ልጅ፥ የዮ​ያ​ሪብ ልጅ፥ የዓ​ዳያ ልጅ፥ የዖ​ዝያ ልጅ፥ የኮ​ል​ሖዜ ልጅ፥ የባ​ሩክ ልጅ መዕ​ሤያ።


የብ​ን​ያ​ምም ልጆች እነ​ዚህ ናቸው፤ የይ​ሳ​ዕያ ልጅ፥ የአ​ት​ያል ልጅ፥ የመ​ዕ​ሤያ ልጅ፥ የቆ​ላያ ልጅ፥ የፈ​ዳያ ልጅ፥ የዮ​ሐድ ልጅ፥ የሜ​ሱ​ላም ልጅ ሴሎ።


ከያ​ሱብ የያ​ሱ​ባ​ው​ያን ወገን፥ ከሥ​ምራ የሥ​ም​ራ​ው​ያን ወገን።