የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




ሉቃስ 24:42 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እነ​ር​ሱም ከተ​ጠ​በሰ ዓሣ አንድ ቁራጭ፤ ከማር ወለ​ላም ጥቂት ሰጡት።

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

እነርሱም ከተጠበሰ ዓሣ አንድ ቍራሽ ሰጡት፤

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እነርሱም ትንሽ የተጠበሰ ዓሣ ሰጡት፤

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

እነርሱም ትንሽ የተጠበሰ ዓሣ ሰጡት።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

እነርሱም ከተጠበሰ ዓሣ አንድ ቁራጭ፥ ከማር ወለላም ሰጡት፤

ምዕራፉን ተመልከት



ሉቃስ 24:42
4 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ይህንም ማንም እንዳያውቅ አጥብቆ አዞአቸው “የምትበላውን ስጡአት፤” አላቸው።


ከድ​ን​ጋጤ የተ​ነ​ሣም ገና ሳያ​ምኑ ደስ ብሎ​አ​ቸ​ውም ሲያ​ደ​ንቁ ሳሉ፥ “በዚህ አን​ዳች የሚ​በላ አላ​ች​ሁን?” አላ​ቸው።


ተቀ​ብ​ሎም በፊ​ታ​ቸው በላ፤ የተ​ረ​ፈ​ው​ንም አን​ሥቶ ሰጣ​ቸው።


ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስም መጣና ኅብ​ስ​ቱን አን​ሥቶ ሰጣ​ቸው፤ ከዓ​ሣ​ውም እን​ዲሁ።