የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




ሉቃስ 23:52 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ወደ ጲላ​ጦ​ስም ሄዶ የጌ​ታ​ችን የኢ​የ​ሱ​ስን ሥጋ ለመነ።

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ይህም ሰው ወደ ጲላጦስ ሄዶ የኢየሱስን ሥጋ ለመነው፤

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ይኽም ሰው ወደ ጲላጦስ ቀርቦ የኢየሱስን አስከሬን ለመነው፤

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ይህ ሰው ወደ ጲላጦስ ፊት ቀርቦ የኢየሱስ አስከሬን እንዲሰጠው ጠየቀ።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ይኸውም ወደ ጲላጦስ ቀርቦ የኢየሱስን ሥጋ ለመነው፤

ምዕራፉን ተመልከት



ሉቃስ 23:52
3 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

እር​ሱም በአ​ይ​ሁድ በም​ክ​ራ​ቸ​ውና በሥ​ራ​ቸው አል​ተ​ባ​በ​ረም ነበር፤ ሀገ​ሩም የይ​ሁዳ ዕጣ የሚ​ሆን አር​ማ​ት​ያስ ነበር፤ እር​ሱም የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን መን​ግ​ሥት ተስፋ ያደ​ርግ ነበር።


ሥጋ​ው​ንም አው​ርዶ በበ​ፍታ ገነ​ዘው፤ ማንም ባል​ተ​ቀ​በ​ረ​በት፥ ከድ​ን​ጋ​ይም በተ​ፈ​ለ​ፈለ መቃ​ብር ቀበ​ረው፤ ታላቅ ድን​ጋ​ይም አን​ከ​ባ​ልሎ መቃ​ብ​ሩን ገጥሞ ሄደ።