የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




ዘሌዋውያን 26:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሰን​በ​ታ​ቴ​ንም ጠብቁ፤ የቀ​ደ​ስ​ኋ​ቸ​ው​ንም ፍሩ፤ እኔ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ነኝና።

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

“ ‘ሰንበታቴን ጠብቁ፤ መቅደሴንም አክብሩ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሰንበታቴን ጠብቁ፥ ለመቅደሴም ክብርን ስጡ፤ እኔ ጌታ ነኝ።

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ሰንበቶቼን ጠብቁ፤ መቅደሴን አክብሩ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ሰንበታቴን ጠብቁ፥ መቅደሴንም ፍሩ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።

ምዕራፉን ተመልከት



ዘሌዋውያን 26:2
3 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

“የሰ​ን​በ​ትን ቀን ትቀ​ድ​ሳት ዘንድ አስብ።


“ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች እን​ዲህ ብለህ ንገ​ራ​ቸው፦ እኔ የም​ቀ​ድ​ሳ​ችሁ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እንደ ሆንሁ ታውቁ ዘንድ በእ​ኔና በእ​ና​ንተ ዘንድ ለልጅ ልጃ​ችሁ ምል​ክት ነውና ሰን​በ​ቴን ፈጽሞ ጠብቁ።


ሰን​በ​ታ​ቴን ጠብቁ፤ መቅ​ደ​ሴ​ንም አክ​ብሩ፤ እኔ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር አም​ላ​ካ​ችሁ ነኝና።