የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




ዘሌዋውያን 15:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከሰ​ው​ነቱ ፈሳሽ ለሚ​ፈ​ስ​ሰው ሰው የር​ኵ​ሰቱ ሕግ ይህ ነው፤ ፈሳሽ የሚ​ፈ​ስ​ሰው ሰው ፈሳሹ እየ​ፈ​ሰ​ሰው በሚ​ኖ​ር​በት ጊዜ ሁሉ ርኩስ ነው፤ ፈሳሹ ያረ​ክ​ሰ​ዋል።

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ከሰውነቱ የሚወጣው ፈሳሽ መፍሰሱን ቢቀጥል ወይም ባይቀጥል ሰውየው ርኩስ ነው፤ ፈሳሹም ርኩሰት የሚያስከትለው እንደዚህ ነው፤

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከእርሱ የሚፈስሰው ነገር ርኩስነቱ ይህ ነው፤ ፈሳሹ ነገር ከሰውነቱ ቢፈስስ ወይም ከመፍሰሱ ቢቆም፥ ለእርሱ ርኩስ ይሆናል።

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ይህም ማለት ከአባለ ዘሩ ቢፈስ ወይም መፍሰሱን ቢያቆም ያው ርኩስ ነው፤

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ስለሚፈስሰው ነገር ርኩስነቱ ይህ ነው፤ ፈሳሹ ነገር ከሥጋው ቢፈስስ ወይም ከመፍሰሱ ቢቆም፥ ርኩስ መሆኑ ነው።

ምዕራፉን ተመልከት



ዘሌዋውያን 15:3
5 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

አካ​ላ​ቸ​ውም ከወ​ፈረ ከጐ​ረ​ቤ​ቶ​ችሽ ከግ​ብ​ፃ​ው​ያን ልጆች ጋር አመ​ነ​ዘ​ርሽ፤ እኔ​ንም ታስ​ቆጭ ዘንድ ዝሙ​ት​ሽን አበ​ዛሽ።


አካ​ላ​ቸ​ውም እንደ አህ​ዮች አካል፤ ዘራ​ቸ​ውም እንደ ፈረ​ሶች ዘር የሆ​ነ​ውን እነ​ዚ​ያን የከ​ለ​ዳ​ው​ያን ልጆች በፍ​ቅር ተከ​ተ​ል​ሻ​ቸው።


እንደ ግዳ​ጅዋ ወራት ትረ​ክ​ሳ​ለች። በስ​ም​ን​ተ​ኛ​ውም ቀን ልጁ ከሥ​ጋው ሸለ​ፈት ይገ​ረዝ።


“ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች እን​ዲህ ብላ​ችሁ ንገ​ሩ​አ​ቸው፦ ከሰ​ው​ነቱ ዘር የሚ​ፈ​ስ​ሰው ሰው ቢኖር ስለ​ሚ​ፈ​ስ​ሰው ነገር ርኩስ ነው።


ፈሳሽ ነገር ያለ​በት ሰው የሚ​ተ​ኛ​በት መኝታ ሁሉ ርኩስ ነው፤ የሚ​ቀ​መ​ጥ​በ​ትም ነገር ሁሉ ርኩስ ነው።