የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




ሰቈቃወ 3:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ቤት። ሥጋ​ዬ​ንና ቁር​በ​ቴን አስ​ረጀ፥ አጥ​ን​ቴን ሰበረ።

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

እርሱ ሥጋዬንና ቈዳዬን አስረጀ፤ ዐጥንቶቼንም ሰባበረ።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ቤት። ሥጋዬንና ቁርበቴን አስረጀ፥ አጥንቴን ሰበረ።

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ሥጋዬንና ቆዳዬን አስረጀ፤ አጥንቶቼንም ሰባበረ።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ቤት። ሥጋዬንና ቁርበቴን አስረጀ፥ አጥንቴን ሰበረ።

ምዕራፉን ተመልከት



ሰቈቃወ 3:4
10 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ቍር​በቴ እጅግ ጠቈረ፥ አጥ​ን​ቶቼም ከት​ኩ​ሳት የተ​ነሣ ተቃ​ጠሉ።


አዲስ ምስ​ጋ​ና​ንም አመ​ስ​ግ​ኑት፥ በእ​ል​ል​ታም መል​ካም ዝማሬ ዘም​ሩ​ለት፤


እኔስ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቤት እንደ ለመ​ለመ እንደ ወይራ ዛፍ ነኝ፤ ለዓ​ለ​ምና ለዘ​ለ​ዓ​ለም በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ምሕ​ረት ታመ​ንሁ።


በዚያ ወራት እስ​ኪ​ነጋ ድረስ እንደ አን​በሳ ታወ​ክሁ፤ እን​ደ​ዚ​ሁም አጥ​ን​ቶች ተቀ​ጠ​ቀ​ጡ​ብኝ፤ ከማ​ለዳ ጀምሮ እስከ ማታ ድረስ ተጨ​ነ​ቅሁ።


“እስ​ራ​ኤል የባ​ዘነ በግ ነው፤ አን​በ​ሶች አሳ​ደ​ዱት፤ መጀ​መ​ሪያ የአ​ሦር ንጉሥ በላው፥ በመ​ጨ​ረ​ሻም የባ​ቢ​ሎን ንጉሥ ናቡ​ከ​ደ​ነ​ፆር አጥ​ን​ቱን ቈረ​ጠ​መው።”