የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ኩፋሌ 1:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ከግ​ብፅ በወ​ጡ​በት በመ​ጀ​መ​ሪ​ያው ዘመን እን​ዲህ ሆነ። በሦ​ስ​ተ​ኛው ወር፥ ያ ወር በባተ በዐ​ሥራ ስድ​ስ​ተ​ኛው ቀን፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር፥ “ከእኔ ዘንድ ወደ​ዚህ ተራራ ውጣ፤ በጻ​ፍ​ኸ​ውም መጠን ልብ ታስ​ደ​ር​ጋ​ቸው ዘንድ ሕጉና ሥር​ዐቱ የተ​ጻ​ፉ​ባ​ቸ​ውን ሁለ​ቱን የዕ​ንቍ ጽላት እሰ​ጥ​ሀ​ለሁ” ብሎ ለሙሴ ተና​ገረ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ኩፋሌ 1:1
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች